ተስፋ መቁርጥ

በ ጌች የተዘጋጀ ማይልስ ሙንሮ፡ “ በአለም ላይ የመጨረሻው ድሃ ህልም የሌለው ሰው ነው። ህልሙ መቼም እውን የማይሆንለት ዳግም ተስፋ ቢስ ነው” ብሏል።ህልምህን እውን ለማድረግ ማድረግ ያለብህ ዋነኛ ነገር ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን እለት እለት ተስፋን ማንምንም ነው። ህልምን የሚያኮላሸው ተስፋ መቁረጥ ነው። ለተስፋ መቁረጥ ቦታ አይኑርህ። ተስፋ እንዳትቆርጥ የሚያደርጉ ሁሌ ወዳ አንተ የሚመጡ ተግዳሮቶች ሁሉ…

መንፈሳዊ ህይወትህ ወርዷል?

በ ጌች የተዘጋጀ መንፈሳዊ ህይወትህ ወርዷል? በመጀሪያ ልታውቅ እና ልት ገነዘብ የሚገባው መንፈሳዊ ህይወትህ ስለወረደ እ/ር በአንተ አያፈራም ወይም በፊት የነበረውን ፍቅር እና መልካምነት ለአንተ አይቀንሰውም ምክንያቱም እ/ር ዘላለማዊ አምላክ ነው። ይህ ማለት እ/ር ለአንተ ያለው ፍቅር እና መልካምነት ከአንተ መንፈሳዊ ህይወት መውረድ እና መውጣት ጋር አብሮ የሚወጣ እና የሚወርድ አይደለም። ይህ ስልህ ግን መንፈሳዊ…

ወንጌል ምንድነው?

ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን አዋጅ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል አስቀድ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.4፡23፣ ማርቆ.1፡14-15) ፡፡ የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። ሰዎች ከእግዚአብሄር ቁጣ እንዲተርፉ፤ኃጢአት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ክርስቶስ እየሱስ የሰው ልጆች ምትክ ሆኖ…

አምልኮ

አምልኮ የሚጀምረው አምላክን ከማወቅ ነው። አምልኮ ማለት ለአምላክ የሚሠጥ/የሚቀርብ/መስዕዋት ነው እርሱም የተሰበረ መንፈስ ነው። መዝ 51፥17 እግዚአብሄር በብዙ መንገድ እናመልካዋለን በአስትሳሰብ እግዚአብሄርን ማምለክ(worship in thinking) በድርጊት|በመሰጠት|ማምለክ(worship in action) በዝማሬ ማምለክ(worship in singing) እግዚአብሄር የሚመለከው በእውነትና በመንፈስ ነው።ዮሀ 4፥24 አምልኮ ማለት ሕይወት ነው ለዛ ነው በሰማይም የሚቀጥለው። በዝማሬ እግዚአብሄርን ማምለክ ለአማኞች የተሰጠ ሕይወት ነው። አምልኮ የምርጫ…

በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ

6 ​​​​​​​​ዮሐ.17:6 ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ 7 ​​​​​​​​ዮሐ.17:7 ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤ 8 ​​​​​​​​ዮሐ.17:8 የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ። 9 ​​​​​​​​ዮሐ.17:9 እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤ 10 ​​​​​​​​ዮሐ.17:10…

የሚያበረቱ 10 የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

Posted On %AM, %16 %041 %2017 %03:%Feb Written by David Mathis በመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጥናት የምናሳልፈው ጊዜ ውድ እና ያልባከነ ጊዜ ነው። ረጃጅም ክፍሎችን እያጠናችሁ ቢሆን ወይንም ለአንድ ኃጢያት የሚሆን የውጊያ ጥቅስ አሊያም ለመጋቢ አገልግሎትዎ የሚሆኑ ምንባቦች ቢሆኑ በእርግጥም እያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት “ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማሉ” (2 ጢሞቴዎስ 3፡16)…

ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት መውጣት ይቻላል?

Written by Ermias Kiros and Michail Sapiton ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል! ክፍል 3 – ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት መውጣት ይቻላል? በዚህ ተከታታይ ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ላይ ‘ፖርኖግራፊ’ ሰዎችን ሱሰኛ የማድረግ ከፍተኛ አቅም እንዳለው፣ በሁለተኛው ደግሞ የሱሰኝነቱን ምልክቶች /Symptoms/ አይተናል።በዚህ የመጨረሻ ክፍል ደግሞ እንዴት ከዚህ ሱስ እንዴት መውጣት እንደምንችል እናያለን። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፖርኖግራፊ ምን ይላል?  በመጽሐፍ…

ትምህርት እና ክርስትና በ ናርዶስ

እንዴትናቹ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እነዚህ ሁለቱ ሀሳቦች እጅግ በጣም የተቆራኙ እና ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው  እንደሚታወቀው ሁላችን የተፈጠርንበት አላማ ተባርከን ለሌሎች ዳግም ባርኮት ልንሆን እንደሆነ እንሰማማለን። ለሌሎች ዳግሞ ባርኮት ልንሆን እንደሆነ እንሰማማለን። ስለ ባርኮት ስናወራ ደግም ባርኮቶች ሁሉ የሚጀምሩት ከመንፈሳዊው አለም ነው። ምክንያቱም የሚታየው ከማየታየው አለም እንደመጣ መፅሀፍ ቅዱሳችን ይናገራል። በ ኤፌ 2፥1 “ በክርስቶስ በሰማያዊው ስፍራ…

በርባን እና እኔ

Written by David Mathis ህዝቡ ሁሉ የኢየሱስን መሰቀል ይጠይቃል። በትረካው ውስጥ ማንን አያችሁ? እርግጥ ነው እንደ ጥሩ ክርስቲያኖች ኢየሱስን እንላለን ። ጥሩው ገጸ ባህሪ እርሱ ነው ። ታሪኩን ስናስታውስ ከጠላቶቹ ሁሉ ነጥቀን ልንጎትተው እንዘረጋለን ። እንደሸጠው ይሁዳ ፣ እንደካደው ጴጥሮስ ፣ እንደሚጠሉት ሊቀ ካህናት ፣ የሚያላግጥበት ሄሮድስ ፣ ስቀለው እያለ የሚጮህ ህዝብ ፣ እጁን ታጥቦ…