Written by Meskerem Kifetew አንድ ወንድ የሆነችን ልጅ ሰውነት ስለተመኘ ብቻ ሊያገባት ሲፈልግ፣ በዚች ምድር ላይ እንደእርሱ ያለ አፍቃሪ የሌለለ እስኪመስል ድረስ እራሱን “ሮማንቲክ” አድርጎ ያቀርብላታል። ለአንድ ሴት ደግሞ እንደ “ሮማንቲክ” ወንድ የሚስብ ነገር የለም። በእርሷ ፍቅር ያበደ ይመስላታል። እውነታው ግን በተቃራኒው ፈጽሞ እንዳልወደዳት ነው። ጋብቻን ለመሰለ የረጅም ጊዜ ኃላፊነት ውስጥ ለመግባት ዝግጁ ነው? በፍጹም…
ኢየሱስ ቢሆን ምን አያደርግም ነበር? (ወቅታዊውን የሃገራችን ሁኔታ በተመለከተ)
Written by Naol Befkadu አሁን ሃገራችን ስላለችበት ሁኔታ ሳስብ አንድ ነገር ትዝ አለኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የኖረበት ዘመን (የመጀመርያው ክፍለዘመን) ላደገበት የአይሁድ ማህበረሰብ የመረጋጋት እና የሰላም ጊዜ አልነበረም። አይሁዶች በሮም ተገዝተው የነበረበት፣ በዚህም ምክንያት ከዚህ አገዛዝ ነጻ ለመውጣት እየታገሉ የነበረበት ጊዜ ነበር። በዚህም ምክንያት አይሁድ ራሳቸው በዚህ ሃሳብ ተከፋፍለው ነበር። ቀናተኛዎቹ (“Zealots”) የተባሉት የአይሁድ ክንፍ…
የክርስቶስ ጠባሳዎች
እጆቼን እና እግሮቼን ተመልከቱ፡እኔው ራሴ ነኝ ደግሞም ንኩኝ እና እዩ ይህንንም ብሎ እጆቹን እና እግሮቹን አሳያቸው” ሉቃ 24፡39 በዚህ የፋሲካ ወቅት አንድ ጥያቄ በአዕምሮዬ ይመላለሳል። ይህም ክርስቶስ በእጆቹ በእግሮቹ እና በጎኑም ያሉትን የዳኑ የቁስል ምልክቶች፣ ከሙታን ከተነሳ በኋላ በአካሉ ላይ እንዲኖሩ ለምን እንደመረጠ ነው። ከሙታን የተነሳው ይህ አዲስ ሰውነት በአምላክነት ክብሩ በዙፋኑም ላይ ይህን የአንድ…
the God of Admas
ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ Posted On %AM, %26 %041 %2016 %03:%Oct Written by Eyob B Kassa የሰው ህይወት በምድር ላይ ብዙ ሰልፍ፣ ብዙ መከራ፣ ብዙ ፈተና እንዳለበት የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል። የመከራውም ሆነ የፈተናው ዓይነት ብዛቱም ሆነ ዐይነቱ ከሰው ሰው ይለያይ እንጂ፣ ፈተና በሰው ህይወት ውስጥ ከማይቀሩት እውነታዎች ውስጥ አንዱ…
Finish the race with God
በጌታ እንዴት መበርታት ይቻላል? Posted On %AM, %11 %041 %2016 %03:%Oct Written by John Piper 1. “የእግዚአብሔርም ደስታ ኃይላችሁ ነው” (ነህምያ 8፡10) ደስታን የኃይል ምንጭ ከሚያደርግ አምላክ ጋር መሆን መልካም አይደለምን? ሰይጣን ጨፍጋጋ አምላክ ነው። ኢየሱስ ግን ሲናገር “እነሆ፥ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና በዚያን ቀን ደስ ይበላችሁ ዝለሉም” (ሉቃስ 6፡23)። ሰይጣን የቅዱሳንን መዝሙር ሊቋቋመው አይችልም። (ይህንንም…
Admas university christian fellowship
ዮሐንስ1:5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። Thanks for joining us! The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the communion of the Holy Ghost, be with you all. Amen. ማቴዎስ 5:13-14 እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ …እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ።
